Get Mystery Box with random crypto!

Tesfa Tube

टेलीग्राम चैनल का लोगो tesfatube30 — Tesfa Tube T
टेलीग्राम चैनल का लोगो tesfatube30 — Tesfa Tube
चैनल का पता: @tesfatube30
श्रेणियाँ: क्रिप्टोकरेंसी
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 8.60K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


नवीनतम संदेश

2023-06-04 21:24:16 ሰመመን በዩኒቨርስቲ ቆይታ ላይ ያተኮረ ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ

ክፍል 1
ክፍል 2
ክፍል 3
ክፍል 4
ክፍል 5
264 views18:24
ओपन / कमेंट
2023-06-04 21:21:10

249 views18:21
ओपन / कमेंट
2023-06-01 18:33:18 ሰመመን ክፍል 6 ||Sememen Part 6||  ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ


353 views15:33
ओपन / कमेंट
2023-05-24 19:25:58

628 views16:25
ओपन / कमेंट
2023-05-21 20:15:16

604 views17:15
ओपन / कमेंट
2023-05-17 20:27:22

615 views17:27
ओपन / कमेंट
2023-05-15 20:04:31
ዉድ ተከታዮቻችን

በአዲስ መልኩ ምርጥ የመፅሐፍ ትረካን ይዘንላቹ መተናል ዘወትር እሮብና እሁድ በTesfa Tube ያገኙናል ለመከታተል ሊንኩን

ይጫኑ እናመሰግናለን
171 views17:04
ओपन / कमेंट
2023-05-15 19:56:10

176 views16:56
ओपन / कमेंट
2023-05-05 20:38:52



የእንቅልፍ ቀን እንበለዉ?????
172 views17:38
ओपन / कमेंट
2023-04-29 16:34:18
ከ258 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዚያ 13 ቀን እስከ 19 /2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ258 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡

ኮሚሽኑ እንደገለጸው ÷ 214 ነጥብ 4 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 43 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የወጭኮንትሮባንድ ዕቃዎች ፤ በድምሩ ከ258 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ናቸው በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የተያዙት ፡፡

በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድሀኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎች የጦር መሳሪያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣የምግብ ዘይትና የተለያዩ ሀገር ገንዘቦች እነደሚገኙበት ተገልጿል፡፡

የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች፣ ፌደራል ፖሊስ፣ የክልል ፖሊስ አባላትና ህብረተሰቡ ባደረጉት የጋራ ጥረት መያዛቸውም ነው የተገለጸው፡፡

እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ አስር ግለሰቦችና ሦስት ተሽከርካሪዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኮሚሽኑ በዚህ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላትም ህዝብ ምስጋና አቅርቧል፡፡

የኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ የአፈጻጸም ስልቱ ተለዋዋጭ በመሆኑ ድርጊቱን ለመግታትና በሀገር ኢኮኖሚ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተጽእኖ ለመከላከል ሁሉም ባላድርሻ አካላትና ህብረተሰቡ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል፡፡
217 views13:34
ओपन / कमेंट